ስማ ጨዋታ የደርግን ሰው በላነት ማንሳት እኮ ለእነርሱ ወንጀለኛነተ ማካካሻ አይሆንም፡፡ ስለደርግ ቅዱሰነት አልተሰበከም፤ አልተነገረም፡፡ ይሰበክ ከተባለ ግን ኃይለስላሴ ስዩመ እግዚአብሐር ሳይሆኑ ስዩመ ሰይጣን ስለመሆናቸው ያስተማረን ደርግ ነው፡፡ የማይከሰሰው ተከሶና ተዋርዶ አንዲወድቅ አድርጓል፡፡ አዎ ደርግ አውሬ ነው፡፡ ኃይለስላሴም ሆኑ… እንደዚያው አውሬ ናቸው፡፡ የአውሬነት ደረጃቸው፣ የሰው በላነት ደረጃቸው ይለያይ እንጂ፡፡ አንተ ሰውን ደደብ ትላለህ እንጂ ቀፎ መሆንህ ካነጋገርህ ያስታውቃል፡፡ ልጆቹ አባታቸው የዘረፈውን ንብረት ለመውረስ መጡ፡፡ የእኛው መንግስትም ሰጣቸው፡፡ የኣባት ኃጢያት ለልጅ አይተላለፍም ካልክ፣ አባት በዘረፋ ያከማቸው ንብረትም ለልጅ መተላለፍ የለበትም፡፡ በደርግ ጥቅምህ ተነክቶ ይሆናል፤ እኛ ደግሞ ከኃይለስላሴ ጀምሮ ጥቅማችን፣ ንብረታችን እየተዘረፈ ነው፡፡ እንደለመድከው እያፈነደድክ ትራፊያቸውን ተቋደስ፡፡ እኛ ግን ንብረታችንን ለማስመለስ ጊዜው ሲደርስ እንታገላለን፡፡ አይምሰልህ! የኢትዮጵያ አምላክ ለእኛ ቀን ይሰጠናል፡፡ ያኔ ደግሞ ተቃራኒውን ታወራ ይሆናል፡፡
ስማኝ ልንገርህማ፣ ኢትዮጵያውያን ኃይለስላሴን ደም መጣጭ ሽማግሌ እንለዋለን፡፡ በተለይ እኛ አዲሶቹ ትውልዶች፡፡ መስገድ ከፈለግክ ማፈንደድ መብትህ ነው፡፡ እኛ ግነ የዚያን ደም መጣጭ ልጆች ልዑል ብለን አንጠራም፡፡ ኢትዮጵያን ግጦ ለልጅ ልጆቹ ሆቴል ያቆየን ባለጌ ንጉስ፣ ንብረትነቱ የኢትዮጵያውያን መሆኑን ዘንግተው የእኛ ንብረት እያሉ በድሎት ከሚኖሩበት አውሮፓ ለመጡ ውሉደ ርኩሶች አክብሩ አትበለን ፤ያመናል፡፡ የሌላ ህዝብ ታሪክ አታንሳብን ፡፡እኛ ታሪክ አለን፡፡ በታሪካችን መሰረት እነዚህን ሰው በላዎች ‹ልዑል› ብለን አንጠራም፡፡ ንብረቱ ተሽጦ ለተበደለው ጭቁን ህዝብ ካሳ ሊሰጠው የገባል፡፡ ባለጌ አትሁን፤ እሌባ፣ ዘራፊ ንብረት የለውም፡፡
አቶ ፋንታሁን ያለሙያቸው ገብተው ዘባረቁ እንጂ፣ የስነልሳን ባለሙያ የሆኑት ፕሮፌሰር ባየ ይማምእና ተባባሪ ፕሮፌሰር ጌታሁን አማረም የተጠቀሙት እንደሀዲስ አለማየሁ ነው፡፡ እኒህ ምሁራን ሆሄ የድምጽ ወኪል መሆኑን ያውቃሉ፤ያስተምራሉም፡፡ በመጽሐፎቻቸውም ይህንኑ ተግብረዋል፡፡ ለአንድ ድምጽ ሁለትና ከሁለት በላይ ወኪል ማስቀመጥ ከማደናገር ውጭ የሚፈይደው ነገር የለም፡፡ ይህን ግእዝ ለሚያጠና እንተውለት፤ በግእዝ ልዩነት አላቸውና፡፡ ለቀድሞ የኢትዮጵያ ታሪክ መፍትሄ መፈለግም ቀላል ነው፡፡ ለመጪው ትውልድ ግን ነገሮችን የበለጠ ቀለል ለማድረግ መጣር ይኖርብናል፡፡ የበለጠ ሥራ ያስፈልጋል፡፡
አቶ ፋንታሁን፣ ይህ አስተያየት በእርስዎ ደረጃ ከደረሰ ምሁር አይጠበቅም፡፡ ለምን የተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋውን፣ የብርሃኑ ገበየሁን መጻህፍት አያነቡም? እባክዎ ራስዎን ከከተቱበት የጨለምተኛነት ሃሳብ ወጥተው በዚያው ውጤታማ በሆኑበት ሙያ የበለጠ አስተዋጽኦ አበርክቱ፡፡ ሁሉም በሙያው ይሰማራ፡፡
በመጀመሪያ ደረጃ አቶ ፋንታሁን እንግዳ ለኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ፣ በተለይም ለተውኔቱ ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ሁላችንም ከመቀመጫችን ተነስተን አክብሮት ልንሰጣቸው ይገባል፡፡ ይሁን እንጂ ጨለምተኛ ሆነው ብዙ ጊዜ በሚያወጡት ጽሑፍ ተገቢው ሂስ ሊሰጣቸው ይገባል፡፡
በመጀመሪያ ደረጃ ሆሄያቱን አማርኛ የወሰዳቸው ከግእዝ ነው፡፡ አንድ ቋንቋ ደግሞ መጠናት ያለበት በራሱ ነው፡፡ አማርኛ ሳባዊ ፊደልን ሲጠቀም በርሱ ውስጥ ትርጉም የማይሰጡ ድረታዎችን ማስወገዱ ተገቢ ነው፡፡ ታሪክ እንዳይበላሽ ካስፈለገ ሌላ ዘዴ መፈለግ ይቻላል፡፡ ማንም አማርኛ ማንበብ የሚቸል ፍቅር እስከመቃብርን አንብቦ መረዳት አያቅተውም፡፡ ያ የሚያሳየው ሀዲስአለማየሁ የቀነሷቸው ሆሄያት ለአማርኛ የማያስፈልጉ መሆናቸውን ነው፡፡ ታሪክ ለማቆየት ሲባል ኮምፒተር መሻሻል የለበትም ማለት እንደማይቻል፣ በየጊዜውም እንደሚሻሻል ሁሉ ፊደላትም መሻሻል አለባቸው፡፡ ያለፈውን እያሰብን መጪውን ውስብስብ ማድረግ የለብንም፡፡
እንዲህ ብናስብስ? ቁራን ቤትክርስቲያን ሽንት ቤት ተገኘ፡፡ ማን ቀደደው?ክረስቲያን ወይስ ጠቡን የፈለገው ሙስሊም? ቁራኑ ሰለተቀደደ የአንድ ሰው ነፍስስ መጥፋት አለበት? ሰውዬው ከተገኘ እሱን በህግ መጠየቅ በቂ ነው፡፡ በየ አብያተክርስቲያናቱ ስንት መጽሐፍ ቅዱሶች ተቃጥለው ይሆን? ይህን ለማካካስብዙ መስኪዶች መቃጠል አለባቸው? ይህን ማን አለ? በእኔ አምነት ሙስሊሞቹ ያደረጉት በየትኛውም መሰፈርት ሚዛናዊ አይደለም፡፡ ቁራን እኮ ለክርስቲያኑ ምኑም አይደለም፡፡ ልክ ለሙስሊሙ መጽሐፍ ቅዱስ ምኑም እንዳልሆነ፡፡ የማያምንን የሚቀጣ ደግሞ አላህ እንደሆነ በራሱ በቅዱስ ቁራን ተጽፏል፡፡ አንድ መስጊድ ቢቃጠልማ ጅሃድ ሊያውጁ ነው ማለት ነው፡፡ ያሳፍራል፡፡ የሃገሬ ሙስሊሞች እንዲህ ማሰብ ከጀመሩ እውነትም አክራሪነት መጥቷል ማለት ነው፡፡ ለመሆኑ በአካባቢው ያሉ የሙስሊም መሪዎች የተቀደደው ቁራን የተገኘበት ቤተክርስቲያን መሪዎችን በማነጋገር መፍታት አይችሉም ነበር፡፡ ይህማ አያዛልቅም፡፡ አፋጣኝ መፍትሄ ያስፈልገዋል፡፡ ይህች እኮ ኢትዮጵያ ናት፡፡ ተቻችለን የኖርንባት፡፡
Yes,I say. it is paper. Bible,Quran are paper. You may say holy paper. It may depends on you. Any ways they are not more than human. God, Alah made us. But they published in printing press. I know if you will get me, you may kill me. But Alah do not allow to you. Do you believe that the bible peace of paper better than human? But I don't believe. You are fundamentalist. All fundamentalist is stupid. It is my opinion. I have a right to explain my opinion.
I think this type of revenge comes from morons. I hope our government will do something. This is a kind of corruption. They use their power for attacking honest citizen. If I were EPRDF, I will punish them.B/s these kinds of cadres are not good not only for government,but also for EPRDF .
መሳደብ የሚችል ብዕር ብቻነው ያለህ? በል እኔንም እንድሌሎቹ ደደብ ብለህ ጀምርና …ትህን ግለጽ፡፡
አቶ መለስን እምላክ አደረግካቸውሳ? ለምን በስማቸው ቤተአምልኮ አታቋቁምምና የእርሳቸውን ቅድስና ሰባኪ አትሆንም? ኦባማም እንዲህ አልተመሰገነ!
Well, I try to response to you comment. I agree with you regarding the following points.
1. Muslims, Christians, and the followers of other religions are Ethiopians. The government have to treat them equally.
2. For illegal citizen, there is justice. They have to punish without discrimination.
3. Diasporas are Ethiopians. And they support their country and they will.
I disagree with the following your points.
1. The person who write his opinion on the contrary of you is not a member of EPRDF. For instance I am not a member of EPRDF. Even he is a member, accept his membership and his idea. Don't forget that democracy right.
2. You have to give respect for others attitude.
3. Don't say always on the behind. This is our cultural weakness"teteratari"
4. All Diasporas are not useful for Ethiopia.
5. Do the task like your name"Abanefso"